ጥቅምት 23 ቀን 2016 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ጋር በመተባበር በፌዴራል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ለሚገኙ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ (TVET) ባመቻቸው የመጀመሪያ ዙር የአጭር ጊዜ የዳያስፖራ ዕውቀት፣ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ለመሳተፍ ተፈላጊውን ዝግጅት እና ፍላጎት ያላቸው ምሁራን ዳያስፖራዎች መሳተፍ የሚችሉበትን ዕድል አመቻችቷል፡፡
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ከዚህ በታች የተገለጸውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ኤምባሲው ያስታውቃል።
መልካም ዕድል!
https://www.idiaspora.org/en/opportunity/short-term-placement-program-ethiopa-diaspora-experts-ict-related-field-addis-ababa
https://www.idiaspora.org/en/opportunity/short-term-placement-program-ethiopa-diaspora-experts-ict-related-field-dire-dawa
https://www.idiaspora.org/en/opportunity/short-term-placement-program-ethiopa-diaspora-experts-mechanical-engeenering-computer