በቱርኪዬ በግብርና ዘርፍ ማሽኖች በማምረት የሚታወቀው ABOLLO በአገራችን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት ያለው መሆኑን ገለጸ፤
ግንቦት 22 /2015 (አንካራ) በቱርኪዬ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ ክቡር አደም መሐመድ በቱኪዬ ኮኒያ በግብርና ዘርፍ ማሽኖች በማምረት የሚታወቀው ABOLLO ካምፓኒ CEO ከሆኑት Tevfik GUMUS እና ከሌሎች…
ግንቦት 22 /2015 (አንካራ) በቱርኪዬ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ ክቡር አደም መሐመድ በቱኪዬ ኮኒያ በግብርና ዘርፍ ማሽኖች በማምረት የሚታወቀው ABOLLO ካምፓኒ CEO ከሆኑት Tevfik GUMUS እና ከሌሎች…
ግንቦት 14/2015 (አንካራ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ ክቡር አደም መሐመድ በቱርክ አንካራ ከተማ የሚገኘው INCELER MEDIKAL የኩላሊት ጠጠር በshock wave therapy ለማከም የሚረዱ መሳሪያ አምራች የሆነው…
ግንቦት 04 ቀን 2015 ዓ.ም (አንካራ) በቱርኪዬ የኢ,ፌ.ዲ.ሪ. ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አደም መሐመድ ታዋቂ ባለሃብት የሆኑት እና በኢስታንቡል ከተማ የኢ,ፌ.ዲ.ሪ. የክቡር ቆንስል ተደርገው አዲስ የተሾሙትን Inan Altinbas በጽ/ቤታቸው…
ሚያዚያ 25 ቀን 2015 ዓ.ም በቱርኪዬ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ ከኤስኬሸር ቻምበር ኦፍ ኢንድስትሪ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሀገራችንን የኢንቨስትመንት እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በኢስኬሸር ተካሄዷል። በፎረሙ በኤስኬሸርና አካባቢዉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ማለትም በማኑፋክቸሪን፣…
ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም (አንካራ) በቱርኪዬ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር አደም መሐመድ በቱርኪዩ የሱዳን ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ከሆኑት ናዲር ዩሲፍ ኤልታይብ ጋር በአገራቱ ሁለትዮሽ ግንኙነት እና በወቅታዊ…