የካቲት 7ቀን 2016 ዓ.ም (አዲስ አበባ)

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንዲcorsair ddr3 1600 brandon aiyuk jersey nfl jersey sales nfl jersey sales nfl jersey sales ipad 2019 hülle mit tastatur und stifthalter amazon massaggiatore anticellulite amazon nike air max 90 archivador cajonera carpetas colgantes mallas para hombre nike suport tableta bord jayden daniels jersey cadena seguridad para moto tapis de reception gonflable raptor дамски памучен чорапогащник ሁም የኢትዩጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የሀገራችንን የኢንቨስትመንትና የንግድ እድል የሚያስተዋውቅ ፎረም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተካሄዷል።

በፎረሙ ከቱርኪዬ ሰካሪያና አካባቢዉ vበተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ማለትም በማኑፋክቸሪን፣ በጨርቃጨርቅ፣ በኮንስትራክሽን፣ በኢነርጂ ፣ እንዲሁም በወጪ ንግድ የተሰማሩ 23 ባለሃብቶች እና በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 55 ኢትዮጵያዊያን ተሳታፊ ሆነዋል።

የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ኢንጂነር መላኩ እዘዘዉ በመክፈቻ ንግግራቸዉ በኢትዮጵያ እና በቱርክዩ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት በማንሳት ያለዉን የንግድ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ገልፀዋል። መሰል ፎረም በሀገራችን መዘጋጀቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለዉን የንግድና ኢንቨስትመንት ሁኔታ ያጠናክራል ብለዋል።

የአስራድ (ASRIAD) ፕሬዝደንት እና የዳይሬክተሮች ቦርድ የሆኑት ሪድቫን ናሽናል በንግግራቸው ቀደም ሲል ከአንካራ ኢምባሲ ጋር በመተባበር በሰካሪያ ፎረም መዘጋጀቱን በማዉሳት በድጋሚ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ለማዘጋጀት መቻላቸዉን በመግለፅ፣ በዚህ ረገድ ትብብር ያደረጉትን አመስግነዋል። ለወደፊቱም በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ በሰካሪያና አካባቢዉ የሚገኙ ባለሀብቶች በማነሳሳት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በማድረግ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚስሩ ተናግረዋል።

በማስከተል ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ወ/ሮ ሀና አርአያ ስላሴ ሲሆኑ በንግግራቸዉም በሀገራችን ያለዉን የኢቨስትመንት እድሎችን እና የቱርኮዬ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለዉን እንቅስቃሴ ገልፀዋል።

በኢትዮጵያ የቱርክዩ አምባሳደር Berk Baran, በበኩላቸዉ የአንካራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሀገራቸዉ የተለያዩ ከተሞች የሚከናወነዉን የንግድና የኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ መድረክ በቅርበት የሚከታተሉ መሆኑን በማንሳት የዛሬ መድረክ የዛ ዉጤት ማሳያ መሆኑን ገልጸዋል።

በመጨረሻም አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፓለቲካና ኢኮኖሚ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፅ/ቤት ሀላፊ የክቡር ሚኒስትር ዴኤታዉን መልክት በንግግር አሰምተዋል። በንግግራቸዉም የሁለቱ ሀገራት የቆየ ግንኙነትን በማስታወስ መሰል የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረሞች በሀገራችን መካሄዱ ያለዉን የቆየ ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል።

ከንግግሮች በኃላ የሀገራችንን የኢንቨስትመንት እድሎች እና የንግድ አማራጮች በፖወር ፓይንት የተደገፈ ገለፃ ተደርጓል።

ከሰአት በኃላ በነበረው ፕሮግራም የB2B መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን የተናጠል ዉይይቶች ተካሂደዋል። ASRIAD ሰካሪያ ከ3000 በላይ አባላት ያሉትና ከ25 በላይ በተለያዩ የቱርክዩ ከተሞች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ያሉት፣ ከመንግስት ጋር በቅርበት የሚሰራ የንግድና ኢንቨስትመንት ማህበር ነዉ።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram